Men’s true measure((Ben Jonson)/Translation in Amharic/Alem/የሰው ትክክለኛ መስፈርት
It is not like a tree
In bulk doth make man better be,
Or standing long an oak, three hundred year
To fall a log at last, dry, bald and sere,
A lily of a day
Is fairer far in May,
Although it fall and die that night—
It was the plant and flower of light.
In small proportions we just beauties see
And in short measures life may perfect be.//
የሰው ትክክለኛ መስፈርት
እንደዛፍ መግዘፍ
ሠውን አያደርገውም ከፍ፣
ጭራሽ እንደዋርካ
ለሦስት መቶ ዓመታት
በስፋት ተንሰራፍቶ፣
በመጨረሻ መውደቅ
ደርቆ ፣ተራቁቶና አርጅቶ!
በጥቅምት ወራት፣
ባላንድ ቀንዋ ሊሊ
በጣም ብልጫ አላት፣
አመሻሹላይ ብትደርቅም
የብርሃን አበባና ተክል ናት
በምጥንም መስፈርት
ይስተዋላል ውበት!
ክትት ማለት ሲሆን መስፈርት
ግሩም ሳይሆን ይቀራል ህይወት!
(በቤን ጆንሶን) //